“አማርኛ የመሞት ሥጋት የለበትም፤ እንግሊዝኛ ወደ ወጣቶቻችን ዓረብኛ ወደ ልጆቻችን ሥርዓቱን ባልጠበቀ መንገድ እየደረሱ ነው” ፕ/ር ዘላለም ልታየው

Amharic

The are in 270 letters in the Amharic alphabet. Source: Getty

ፕሮፌሰር ዘላለም ልታየው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልሳን መምህር፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Notes on language change in Amharic” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ። “የአማርኛ ቋንቋ ያልተለመደ ዕድገት ላይ ሃይ ባይ ጠፋ” ይላሉ።


አንኳሮች


 

  • የአማርኛ ቋንቋ ፈጣን ለውጦችና ምክንያቶቹ
  • የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የቋንቋ ተፅዕኖዎች
  • የቋንቋ ጥራት ደረጃ ጥበቃ

Share