“ስነ ስሌትን (calculus) በአማርኛ ስንፅፍ ተማሪዎች የኢትዮጵያ ዕውቀት ነው እንዲሉ በመፈለግ ነው” ፕሮፌሰር ወልደአረጋይ ውብነህ

Prof Wolde A. Wubneh

Prof Wolde A. Wubneh Source: Supplied

ፕሮፌሰር ወልደ-አረጋይ ውብነህ፤ በKean ዩኒቨርሲቲ የሂሳብ ሳይንስ ፕሮፌሰር አዲስ ለሕትመት ስላበቁት “ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት መጽሐፍ ጥያቄ መልሶች” ጭብጥና ፋይዳዎች ይናገራሉ።



Share