"የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበPlay12:47Prof Solomon Abebe Gugsa. Credit: SA.Gugsaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.52MB) ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ አመሠራረትና አሥፈላጊነት ይናገራሉ።አንኳሮችየዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዓላማና ግብየምክር ቤቱ አወቃቀርየዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ከሌሎች ድርጅቶች የሚለይባቸው ዐበይት ምክንያቶችተጨማሪ ያድምጡ"የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office