"የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳ

Prof Solomon Abebe Gugsa II.jpg

Prof Solomon Abebe Gugsa. Credit: SA.Gugsa

ፕሮፌሰር ሰለሞን አበበ ጉግሳ፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ ስለ ምክር ቤቱ ግብና ስኬት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የዐማራ ትግል ተግዳሮችና የስኬት ዕይታ
  • ግልፅነትና ተጠያቂነት
  • ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት አቋም

Share