“ከተፈቀደልኝ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሂሳብ በአማርኛ ለማስተማር እፈልጋለሁ” ፕሮፌሰር ባሕሩ ካሣሁን

Prof Bahiru Kassahun

Prof Bahiru Kassahun Source: Supplied

ፕሮፌሰር ባሕሩ ካሣሁን፤ አዲስ ለሕትመት ስላበቁት መጽሐፋቸው “ ነጠላ ተባራይ ጥርንቅ ስነ-ስሌት (Single variable Integral Calculus)” አፃፃፍና አቀራረብ፣ የቃላት ትርጉም፣ ርቢና ውርስ ያስረዳሉ፡፡



Share