ቃለ ምልልስ ማርታ ቦረና
Source: Marta Borena
ማርታ ቦረና የኤም ኤንድ ኤም ዌዲንግ ኦርጋናይዘር ባለቤት ስትሆን የማስዋብ ወይም ዲኮር ባለሙያ ናት:: ሙያው በአሁን ሰአት በአውስትራሊያ በሚኖሩ ነዋሪዎች ዘንድ ተቀባይነቱ መጨመሩንም ገልጻለች:: ሰርግ ልደት ክርስትና እና ማንኛውም ዝግጅቶች ፎቶግራፎች እንደሚያሻቸው ሁሉ ፎቶግራፎች ያለዲኮር ውበት አይኖራቸውም ደጋሾች ዲኮርን በእቅዳቸውወስጥ እንዲያካትቱ አሳስባልች::
Share