“የምንፈልገው የደራሲና ገጣሚ ሰናይት ብርሃኑን ሌጋሲ ማስቀጠል ነው” - ቅድስት ደስታ

Interview with Kidist Desta

KIdist Desta (L) Source: Supplied

ወ/ሮ ቅድስት ደስታ፤ የደራሲና ገጣሚ ሰናይት ብርሃኑንን መጽሐፍ ሽያጭና ውርሰ አሻራዋን ለማስቀጠል እየመከሩ ስለመሆናቸው ይናገራሉ።



Share