"ለሙዚቃ ያለኝ ክብር ብቻ ሳይሆን ፍቅርም ለየት ይላል - ሙዚቃ የእውነት ድልድይ ናት" - ሓጫሉ ሁንዴሳ

Interview with Hachalu Hundessa

Hachalu Hundessa Source: Supplied

ድምፃዊ ሓጫሉ ሁንዴሳ ትናንት ሰኞ ምሽት ላይ አዲስ አበባ በገላን ኮንዶምኒየም አካባቢ በጥይት ተመትቶ ሕይወቱ አልፋለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም "ውድ ሕይወት" አጥተናል ሲሉ የተሰማቸውን ኃዘን ገልጠዋል። ሕልፈተ ሕይወቱን ምክንያት በማድረግ በ2015 ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ጋር ስለ ሙዚቃ ሕይወቱ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ዳግም አቅርበናል።



Share