ድምፃዊ ኤሊያስ የማነ “ኪዊ” እና አትፈርስም

Singer Elias Yemane "KIWI"

Singer Elias Yemane "KIWI". Source: E.Yemane

ድምፃዊ፣ ተዋናይ፣ ገጣሚና የዜማ ደራሲ ኤሊያስ የማነ “ኪዊ”፤ ሰሞኑን አዲስ ስላወጣው “አትፈርስም የሙዚቃ ሥራው ይናገራል።


አንኳሮች


 

  • የ “አትፈርስም” ጭብጥ መልዕክት
  • ኪነ ጥበብና የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተፅዕኖዎች
  • የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የሙዚቃ ባለሙያዎች አስተዋፅዖዎች

Share