"በአውሮፓውያን ዕይታ እየተመራመሩ የጥቁሮችን ችግር መፍታት አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁPlay09:02Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.Dinkuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.69MB) ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ ተነፍጎ ውድቅ መሆኑን ተከትሎ ስለ ብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራ ትግበራ ይናገራሉ።አንኳሮችብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራየምርምርና የሚዲያ ተቋማት ሚናስለ ነባር ዜጎች ግላዊ ግንዛቤተጨማሪ ያድምጡየአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ለምን አስፈለገ? ስለምን በአውስትራሊያውያን ድምፅ ውድቅ ተደረገ?"ዲሞክራሲ አለ ማለት ዘረኝነት የለም ማለት አይደለም፤ ዲሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ነው፤ ዘረኝነት ከባሕል፣ ታሪክና እምነት ጋር የሚያያዝ ነው" ዶ/ር ዮናታን ድንቁShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office