“ወለተ ጴጥሮስንና ኢትዮጵያ ለብዙ ሺህ ዓመታት ያቆየችውን ሃይማኖት በሚያራክስ መልኩ የተፃፈው መጽሐፍ ታሪክን የሚያጣምምና የሚያራክስ ነው” - ዶ/ር ይርጋ ገላው

Dr Yirga Gelaw

Dr Yirga Gelaw Woldeyes Source: Supplied

ዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ድኅረ ምረቃ ገዲብ መምህርና ተመራማሪ፤ በፕሮፌሰር ዌንዲ ቤልሸርና ዶ/ር ማይክል ክሌይነር ተርጓሚነትና አርታኢነት ለሕትመት የበቃውን “The Life and Struggles of Our Mother Walatta Petros” መጽሐፍ ተቃርነው “Colonial Rewriting of African History: Misinterpretations and Distortions in Belcher and Kleiner’s Life and Struggles of Walatta Petros”በሚልርዕስበ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture Volume 9, Number 2, 2020 ሕትመት ላይ የከረረ ትችት ለማቅረብ ስለምን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ።


አንኳሮች


  •  የፖለቲካና የሃይማኖት አሉታዊ ገጽታ ፈጠራዎች  
  • የትርጉምና የታሪክ ህፀፆች
  • ግልፅ ደብዳቤ ለፕሪንስተን ዩኒቨርሲ


Share