"40 በመቶ ሕዝባችን ከድህነት ወለል በታች ነው፤ ስለ ድህነት ካልተናገርንና መንስኤውን ካላወቅን ወደ ብልፅግና ልንሔድ አንችልም" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

Arega.png

Mussie Delelegn Arega (PhD), A/Head, Productive Capacities and Sustainable Development Branch, Division for Africa, LDCs and Special Programs, at the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD). Credit: MD.Arega

ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ሁነኛ ማኅበራዊና ከኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጋር ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮችን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • ድህነት
  • ሥራ አጥነት
  • የኢትዮጵያ የብሪክስ ቡድን አባል የመሆን ፋይዳዎች

Share