“የኤርትራ ፌዴሬሽን በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ባይፈርስ ኖሮ፤ የአሁኑ የኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪክ የተለየ መልክ ሊኖረው ይችል ነበር” ዶ/ር መሐመድ ከሂር ዑመር

Interview with Dr Mohamed Kheir Omer

Dr Mohamed Kheir Omer Source: Courtesy of MKO

ዶ/ር መሐመድ ከሂር ዑመር፤ ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “The Dynamics of an UNFINISHED AFRICAN DREAM – ERITREA: ANCIENT HISTORY TO 1968” ይናገራሉ።



Share