"አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች

Drs Legesse Garedew and Tesfahun Chanie.jpg

Dr Legesse Garedew, President of the Ethiopian Community Association of South Australia (L), and Dr Tesfahun Chanie Eshetie, Treasurer of the Ethiopian Community Association of South Australia (R). Credit: L.Garedew and TC.Eshetie

ዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ አባላትም በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።


አንኳሮች
  • የበዓል ዝግጅት መርሃ ግብር
  • የማኅበረሰብ ማኅበር ምሥረታ ታሪክና ስኬቶች
  • ተግዳሮቶች
  • የአጭርና ረጅም ጊዜያት ትልሞች

Share