“አዲስ አበባ የተመሠረተችበት ዋናው ምክንያት በራራ ነው” ዶ/ር ሃብታሙ ተገኘ
Dr Habtamu Tegegne Source: HM. Tegegne
ዶ/ር ሃብታሙ ተገኘ በቅርቡ በቀይ ባሕር አሳታሚ ድርጅት ለሕትመት አብቅተው ለአንባቢያን ስላደረሱት “በራራ — ቀዳሚት አዲስ አበባ (1400 - 1887 ዓ.ም.)እድገት፣ ውድመት እና ዳግም ልደት ያልተነገረው የኢትዮጵያ ታሪክ” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።
Share