"2015 ወራጅ የበዛበት፣ ምሁራን ይቅርታ የጠየቁበትና ቡድን ዐቢይ ብዙ ደጋፊዎችን ያጣበት ዓመት ነው" ደራሲ ገለታው ዘለቀ

Fitsum and Geletaw I.png

Dr Fitsum Achamyeleh (L) and Author Geletaw Zeleke (R). Credit: Zeleke and Achamyeleh

2015 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህና ደራሲ ገለታው ዘለቀ የኢትዮጵያን 2015 ዓ.ም አንኳር ፖለቲካዊ፣ የደህንነትና ሰብዓዊ መብቶች ሁኔታዎች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።


አንኳሮች
  • የ2015 ዐቢይ ክስተቶች
  • ፖለቲካና ፀጥታ
  • ምጣኔ ሃብትና ሰብዓዊ መብቶች

Share