“ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከየትኛውም ፓርቲ፣ ዘር ይምጡ ለትክክለኛ ሥራቸው አመሰግናለሁ፤ የአሁኑ መንገዳቸው የተሳሳተ ነው የሚመስለኝ” - አርቲስት ያደሳ ቦጂያ

Interview with Yadesa Bojia

Source: Supplied

የአፍሪካ ሕብረት አርማ ዲዛይነር አርቲስት ያደሳ ቦጂያ በቅርቡ ለሕትመት ስላበቋቸው “THE ART OF YADESA BOJIYA: Abba Gadda to Chaltu and Everything In-Between” መጽሐፋቸውና በመጽሐፋቸው ውስጥ ምስሉን በጥበብ ሥራቸው ያሰፈሩት የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ስላስከተላቸው ቀውሶች አተያይቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች


  • ግለ ታሪክ - ከልጅነት እስከ ዕውቀት
  • ኑሮ፣ ትምህርት፣ ጋብቻና ሥራ በአገረ አሜሪካ
  • አተያይ - በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች 

Share