ከአርቲስት ታምራት ገብረማርያም፤ ሃዊ አሊ እንዲሁም የምስራች ተካልኝ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ።
Source: SBS Amharic
ሃዊ አሊ እና የምስራች ተካልኝ በቅርቡ በተደረግ የስእል ውድድር የአንደኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ሽልማትን ወስደዋል።አስተማሪያቸው አርቲስት ታምራት ገብረማርያም ታዳጊ ወጣቶቹ ለወደፊቱ ተስፋቸው ብሩህ ነው ይላል።
Share
Source: SBS Amharic
SBS World News