“በሕይወት እስካለሁ ከሙያ ሥራዎቼ ፍጹም አልርቅም” - ዓለም ፀሐይ ወዳጆ

Alemtsehay Wodajo

Artist's impression of Taytu Cultural and Educational Center (L) and Alemtsehay Wodajo (R) Source: AT. Wodajo

የጣይቱ የኪነ ጥበብና ባሕል መሥራችና መሪ አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ - በዩናይትድ ስቴትስ ስለተመሠረተውና ኢትዮጵያ ውስጥ ለአዲስ ግንባታ ስለተወጠነው ማዕከል እንቅስቃሴ ትናገራለች።


አንኳሮች


 

  • የጥበብ ማዕከል ግንባታና ገቢ ስብስብ ዕቅዶች
  • የኪነ ጥበብ ሙያ በኢትዮጵያ
  • አሜሪካና ኢትዮጵያ

Share