“ አብዮት ያስፈልጋል ፤ ስለሴት ልጅ መብት መከበር አለበት ብሎ የተነሳ ጸሃፊ እንኳ ቢኖር ተቀባይነት የለውም ። ምክንያቱም ገንዘቡን አውጥተ የሚያሰሩት ባለሃብቶች ናቸው ፍላጎታችውም ገንዘብ ማትረፍ ነው። አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ”
አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና” Source: SBS Amharic
“ አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና” በክፍል አንድ የቃለምልልስ ቆይታችን ያለፈውን አንድ አመት የአገርቤት ቆያታውንና፣ በትያትሩ እና በፊልሙ አለም እያበረከት ሰላለው አስተዋጻኦ አጫውቶን ነበር ። በዛሬው ቆይታችን በአገራችን ውሰጥ የሚጻፉት የትያትርና የፊልም ድርሰቶች ባብዛኛው የሴቶችን ስብእና ከማጉላት ይልቅ ዝቅ አድርጎ ማሳያቱ ላይ ለምን እንደሚያተኩሩ? ይህ አካሄድ ማህበረሰብን በመገንባት ሂደት ውስጥ የሚያሳየውን አሉታዊ ተጸእኖ እና በመፍትሄ ሃሳቦች ዙርያ ተነጋግረናል። “ አብዮት ያስፈልጋል ፤ ስለሴት ልጅ መብት መከበር አለበት ብሎ የተነሳ ጸሃፊ እንኳ ቢኖር ተቀባይነት የለውም ። ምክንያቱም ገንዘቡን አውጥተ የሚያሰሩት ባለሃብቶች ናቸው ፍላጎታችውም ገንዘብ ማትረፍ ነው። አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ”
Share