“በ97 ሕዝቡ የዲሞክራሲ ምንነትን በማወቁ ተደስቷል። ብዙ ሕይወት በማለፉ አዝኗል።” - ደራሲ ሙሉነሽ አበባየሁ

Interview with Mulunesh Abebayehu

Mulunesh Abebayehu Source: Courtesy of MA

ደራሲ ሙሉነሽ አበባየሁ፤ በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ታሪክ የራሱን ልዩ የታሪክ አሻራ አስፍሮ ካለፈው የግንቦት 97ቱ ምርጫ ሂደት ጋር፤ ግለ ታሪክና የትግል አስተዋጽዖዎቻቸውን አሰናሰለው ለተደራሲያን እነሆኝ ስላሉበት መጽሐፋቸው “97” ይናገራሉ።



Share