“የአውታር ዲጂታል ሙዚቃ አገልግሎት ለኢትዮጵያ ዕድገት ነው ” - አርቲስት ሰለሞን ሲሳይ

Awtar Music

Haile Roots (L), Girma Zeleke (B-L), Solomon Sisay (B-R) and Nati Man (R). Source: Roots, Zeleke, Sisay, Nati

የሙዚቃ አቀናባሪው ኤልያስ መልካ፣ ጆኒ ራጋና ሃይሌ ሩት ከሙዚቃ አድናቂ ወዳጆቻቸው ጋር የቅጂ መብቶች ችግርን እንዲቀርፍ የመሰረቱት አውታር ዲጂታል የሙዚቃ መሸጫ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጀምሯል። ከመሥራቾቹ ድምፃዊ ኃይሌ ሩትስና አቶ ግርማ ዘለቀ፤ የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን አውታር ላይ የጫኑት የአውስትራሊያ ነዋሪዎች ድምፃዊ ናቲ ማንና የሳክስፎን ተጫዋቹ ሰለሞን ሲሳይ ስለ አውታር ግልጋሎቶች ጠቀሜታ ይናገራሉ።



Share