ታካይ ዜናዎች
- ዲጂታል ምጣኔ ሃብት በኢትዮጵያ ሀገራዊ አጠቃላይ ምርት በቀጣዮቹ አራት ዓመታት 1 ነጥብ ሶስት ትሪሊየን ብር ይጨምራል መባል
- ሶማሊያ የኢትዮጵያን በአፍሪካ ሕብረት የአዲሱ ሰላም አስከባሪ የሶማሊያ ተልዕኮ ውስጥ መካተትን በጥብቅ መቃወም
- በኢትዮጵያ እ.አ.አ እስከ ሚያዝያ 2024 ድረስ ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ሴቶች የማኅፀን በር ክትባት መከተብ
- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ከመንግሥት የሚሰጠውን ድጎማ ለማግኘት ብቻ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች በርክተዋል ማለት
- በአዋሽ ፈንታሌ የተለያየ ደረጃ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥና መሰንጠቅ በድጋሚ መከሰት
- የአንጋፋው አሰልጣኝና እገር ኳስ ተጫዋች አሥራት (ጎራዴ) ኃይሌ ሕልፈተ ሕይወት
- ከመደበኛ እሥር ቤቶች ውጪ የሚታሠሩ ሰዎች ሁኔታ አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉ በኢሠማኮ መመልከት
- አቶ አብነት ገብረመስቀል ለሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን 852 ሚሊየን ብር እንዲከፍሉ በፍርድ ቤት መበየን