ታካይ ዜናዎች
- የአውስትራሊያ ዕዳ በ150 ቢሊየን ዶላርስ ዝቅ ማለት
- የሒዝቦላህና እሥራል ግጭት ለማናቸውም ደህንነት እንደማይሆን በተመድ ባለስልጣን ማሳሰቢያ መሰጠት
- የሽሪላንካውያን ማርክሲስት ዘመም ፕሬዚደንት መምረጥ
- ዶናልድ ትራምፕ በዘንድሮው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ካላሸነፉ ለቀጣዩ ውድድር እንደማይቀርቡ መግለጥ
- የአል ዓይን የኮላንድ ሲቲን መርታት
Credit: SBS Amharic
SBS World News