ታካይ ዜናዎች
- የዓለም ጥቁር ሕዝቦች ማዕከል ከአዲስ አበባ ዋና ቢሮው በተጨማሪ በመላው ዓለም አኅጉራት ቢሮዎችን ለመክፈት መወጠኑን ማስታወቅ
- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ2017 በድሬዳዋ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ እንደሚያካሂድ መግለጥ
- በኢትዮጵያ የስገድዶ መድፈር ጥቃት አድራሾችን የሚይዝ መረጃ ሥርዓት ሊዘጋጅ መሆኑ
- ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኑክሊየር ሳይንስና ቴክኖሎጂ የበይነ መንግሥታት ስምምነት ሊቀመንበር ሆና መመረጥ
- ቱርክ የኢትዮጵያና ሶማሊያ ባለስልጣናትን በተነጠል ለማናገር ማቀድ
- ሰባት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታራሚዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ማግኘትች
- ታጋቾችን ለማስለቀቅ የሔዱ ግለሰቦች መታገድ