ዝክረ መታሰቢያ፤ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በክልሉ ሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች በእኩልነት የሚሳተፉበት አዲስ የሲቪል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጠየቁ


አንኳሮች
  • ለግብርና ግብዓት የሚሆን ማዳበሪያ ለማምረት ፈቃድ የወሰዱ ድርጅቶች ወደ ሥራ ካልገቡ እርምጃ እንደሚወሰድ የመንግሥት ማስጠንቀቂያ መስጠት
  • ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ስድስት ግለሰቦች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ መሆን
  • ኢዜማ ገዢው የብልፅግና ፓርቲ የመንግሥትና የፓርቲ ሥራዎችን ቀላቅሎ ቀጥሏል ሲል ያወጣው የማረሚያ መግለጫ
  • በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ሕወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን ማባረሩን ማስታወቅ

Share