በናሙናነት ወደ ውጪ ሀገራት የሚላኩ ማዕድናት ወደ ሀገር ውስጥ እንደማይመለሱ በሕዝብ ምክር ቤት ተነገረ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የአፋር ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ከትጥቅ ትግል ወጥቻለሁ አለ


አንኳሮች
  • መንግሥት ካመነጨው ገቢ ሊወስድ የሚችለው የብድር መጠን ከ15 ፐርሰንት እንዳይበልጥ ረቂቅ ድንጋጌ መቅረብ
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዧች ለ5ኛ ተከታታይ ጊዜያት አሸናፊ መሆን
  • ከ90 በላይ ኩባንያዎች ሰነደ ሙዋዕለ ንዋይ ማሻሻጥ ጅመራ መሰናዶ
  • የዘረመል ምርምርና ልህቀት ማዕከል ምረቃ
  • ተመድ ለኢትዮጵያ እርዳታ ፈላጊዎች ያሰበውን ያህል ማሰባሰብ እንዳልቻለ መግለጥ
  • ኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ በተሰጠ አስተያየት ላይ የሱዳን አምባሳደርን ጠርታ ማነጋገር
  • አበረታች ቅመሞችን የተጠቀሙ አትሌቶች መታገድ
  • የ24ኛው ታላቁ ሩጫ አሸናፊዎች

Share