የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሃመር በሕወሓት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ከተገበረች ሶማሊያ ኢትዮጵያውያን አማፅያንን ልደግፍ እችላለሁ አለች


አንኳሮች
  • በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እየተላለፈ ያለው የ "ፍቅር እስከ መቃብር" ድራማ አነጋጋሪነት ቀጥሏል
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በታክሲዎች አገልግሎት ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ሙሉ በሙሉ አነሳ
  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትግሪኛ ቋንቋና የፍልስፍና ትምህርት ተማሪዎችን በማጣቱ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ሊያቋርጥ መሆኑን አስታወቀ
  • የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የነበረበትን ዕዳ ከ55 በመቶ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ማድረጉን ገለጠ
  • የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚደንት የነበሩት ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ሥራቸውን ለቅቀው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ

Share