የውጭ ምንዛሪ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ በላይ እንዳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከማክሰኞ አንስቶ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ሊጀምር ነው


ታካይ ዜናዎች
  • የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍስሃ እሸቱን ጨምሮ በ10 ግለሰቦች ላይ በማታለል ሙስና ወንጀል ክስ መመሥረት
  • ሳፋሪ ኮም ኤምፔሳ ግሎባል በተባለ የክፍያ ሥርዓቱ ኢትዮጵያን ማካተቱን ማሳወቅ
  • ሜታ - ፌስቡክ ከኢትዮ - ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደምበኞቹን ዳታ አጠቃቀም የሚያሻሽል ፕሮግራም ሊጀምር መሆኑ
  • የኢሕአፓ የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ሕዝባዊ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል መግለጫ

Share