የኢትዮጵያ ተማሪዎች ቢያንስ ሶስት ቋንቋዎችን እንዲማሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አስነሳ


ታካይ ዜናዎች
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች እርስ በእርሳቸው የሚበዳደሩትን የገንዘብ መገበያያ ሥርዓት ይፋ ማድረግ
  • በአማራ ክልል የተገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመር
  • 69 በመቶ ያህል ኢትዮጵያውያን ለወባ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች መኖር
  • ኢትዮጵያ ሞቶ የተገኘ አስከሬንን ለምርምር መጠቀም የሚፈቅድ ሕግ ማዘጋጀት
  • ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎች የኢትዮጵያን ሃብት እየዘረፉ ወደ ውጪ ያሸሻሉ ማለት
  • 1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር በግብር ለመሰብሰብ የመንግሥት ውጥን መያዝ
  • የድምፃዊ ማሕሙድ አሕመድ ከሙዚቃ ዓለም ስንብት መሰናዶ

Share