ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ዝግጁነቷን አስታወቀች

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ከምንጊዜውም በላይ መስፋፋቱና ከ600 ሺህ በላይ በበሽታው መጠቃታቸው ተገለጠ


ታካይ ዜናዎች
  • የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) አሳታፊነትና ግልፀኝነት ስላላየሁበት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተገልያለሁ ማለት
  • በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ዘረፋ በመፈፀም 37 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋል
  • የባንክ ሠራተኞች ከገበያ ወለድ ባነሰ ወለድ የተበደሩት የብድር ልዩነት ተሰልቶ ቀሪው እንደገቢ ተቆጥሮ ግብር እንዲከፍሉ ማዘዣ መውጣት
  • የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር የመምህራን ደመወዝ በጊዜ አለመከፈል ችግር ሆኖ መቀጠሉን ማሳሰብ
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጠቅላላ ጉባኤ፣ በኦዲትና በሴት አባላት አማካይነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋር በተያያዘ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ ዕገዳ መጣል

Share