የእናቶች ቀን 2024፤ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን እናቶችና ልጆች በአውስትራሊያ

Mothers Day PIC.png

Haweri Dinqesa, and her mother (L), Tsehai Beyene (C) and Esrot Habtamu and her mother (R). Credit: H.Dinqesa, T.Beyene, and E.Habtamu

ሐዌሪ ድንቄሳ (ከሲድኒ)፣ ፀሐይ በየነ (ከሜልበርን) እና ኤስሮት ሐብታሙ (ከብሪስበን)፤ የእናቶች ቀን አከባበርን፣ ለእናቶቻቸው ያላቸውን ፍቅርና ዕለተ በዓሉን እንደምን እንዳሳለፉ ይናገራሉ። ለመላ እናቶች መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ።


አንኳሮች
  • የእናቶች አከባበር በአውስትራሊያ
  • ፍቅር፣ ክብርና ምስጋና ለእናቶች
  • የስጦታ ልውውጥ

Share