“ግብፅ በሃይማኖት አባቶች በኩል ያደረገችው ተፅዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም የሚለው አስተሳሰብ እንዴት የፖለቲካ ሥርዓቱን እንደቀረጸው አለመረዳት ነው”ውሂበእግዜር ፈረደ

Wuhib.jpg

Wuhibegezer Ferede. Credit: W.Ferede

ውሂበእግዜር ፈረደ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተባባሪ ፕሮፌሰርና የብሉ ናይል የውኃ ምርምር ተቋም ተመራማሪ፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ Patriarchal -Hegemony: Religion as an instrument of Hydro-Hegemony በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ (ዳግም የቀረበ)።


አንኳሮች
  • የግብፅ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ዘርፍ ተፅዕኖ
  • የግብፅና ኢትዮጵያ የውኃና ፖለቲካ ግንኙነት
  • ዓባይና የግብፅ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ

Share