"የሴት ልጅ ግርዛት የሰብዓዊ መብቶች መነካት ነው፤ አካላዊና ሥነልቦናዊ ጉዳቶችን ያደርሳል፤ ለእሥራት ይዳርጋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም

Wud sbs.jpg

Wudad Salim, Health Promotion Practitioner. Credit: SBS Amharic

ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 28 በሉላዊ ደረጃ የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት ጎጂ ክስተቶችንና ሊወሰዱ ስለሚገቡ ቤተሰባዊ፣ ማኅበረሰባዊና አገራዊ ግብራዊ እርምጃዎችን አስመልክተው ያስገነዝባሉ።


አንኳሮች
  • የሴቶች ግርዛትን አስመልክቶ ሉላዊ ግንዛቤ የማስጨበጥ ፋይዳዎች
  • የሴቶች ግርዛት አውስትራሊያ ውስጥ የሚያስከትለው የእሥር ብይን
  • ድብቅ ግርዛትና መዘዞቹ

Share