"በቤት ውስጥ ጥቃት ምክንያት በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥም ከመሞት በላይ፤ ከመኖር በታች በሆነ ሁኔታ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ

Salim and Seble.jpg

Wudad Salim (L) and Seblework Tadese (R). Credit: Amharic and S.Tadese

ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የቤት ውስጥና የቤተሰብ ጥቃት አሳሳቢነትና ቅድመ መከላከል
  • የወንዶችና ሴቶች እኩልነት ጥያቄ የተዛቡ አተያዮች
  • ሴቶች መብቶችን ለማስከበር ግንዛቤ የማስጨበጥ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ

Share