የጤና ክብካቤ ስልጠና ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ

TAA.png

Tamrat Achamyeleh (L), and Nurse Ayantu Bayu (R). Credit: Achamyeleh and Bayu

አቶ ታምራት አቻምየለህና ነርስ አያንቱ ባዩ እንደምን ከሌሎች የአውስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር "Ethio-Auss Health Care training Center" በሚል ስያሜ የጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ አቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የጤና ክብካቤ ማሰልጠኛ ማዕከል ምሥረታና የአገልግሎት ተልዕኮ
  • የስልጠና ጥራት ደረጃ
  • ከአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ሆስፒታሎች ጋር ስምምነት ፍረማ
  • ምሩቃንን ለአገር ውስጥና ለባሕር ማዶ ሥራ መስክ ማብቃት

Share