"ስለ መደመር አንደበታችን እያለ ያለውን ድርጊታችን አይገልጠውም'ማለት በመጀመሩ እሱን ወደ እሥር ቤት እኛን ለጎዳና ዳርጎናል"ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ-የታየ ደንደአ ባለቤት

Taye D.png

Former state minister for peace, Taye Dendea. Credit: ENA

"በብልፅግና ያልበለፀግን ቤተሰብ ነን" የሚሉትና በእሥር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ፤ ከባለቤታቸው እሥራት ጋር ተያይዞ እሳቸውንና ሁለት ልጆቻቸውን ስለገጠሟቸው ችግሮች፣ ስለ ባለቤታቸው ደህንነትና ከመንግሥት ስለሚሿቸው ግብራዊ ምላሾች አንስተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኑሮ ትግልና እገዛዎች
  • ስብዕና
  • የእሥር ቤት ጉብኝት
  • የፍትሕ ጥያቄ፣ ማሳሰቢያና ምስጋና

Share