"ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድሎችን ከማጣት የተነሳ ለብዙ ሴቶች ሴትነታቸው ዕዳ እንጂ ትርፍ ሆኖ የማታይበት ሁኔታ ነው ያለው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰPlay12:32Wudad Salim (L) and Seblework Tadese (R). Credit: SBS Amharic and S.Tadeseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.02MB) ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ግላዊ አተያዮችየሉላዊ ማኅበረሰብ የሴቶች መብቶች ግንዛቤ፣ ተግዳሮቶችና ግብራዊ ምላሾችሉላዊ የሴቶች ትግል ለሴቶች ያስገኛቸው ትሩፋቶችተጨማሪ ያድምጡ"በቤት ውስጥ ጥቃት ምክንያት በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥም ከመሞት በላይ፤ ከመኖር በታች በሆነ ሁኔታ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ"ፍልሰተኛ ሴቶች በባሕር ማዶ ከባሎቻቸው ባሕላዊ አስተሳስብና የአገሬው ዘርኛነት አንስቶ ብዙ ማለፍ ያለባቸው ፈተናዎች ያጋጥማቸዋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office