"የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን እሑድ ዲሴምበር 24 የጥያቄዎች ገደብ በሌለው አገራዊ የምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን" አቶ ረታ ጌራ

Retta Gera Wolde.jpg

Retta Gera Wolde, the Regional and City Administration's Coordinator for the Ethiopian National Dialogue Commission. Credit: RG.Wolde

አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • በአፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና አውሮፓ ከተካሔዱ አገራዊ የምክክር ውይይቶች የተቀሰሙ ልምዶች
  • የመወያያ አጀንዳዎች
  • የተሳትፎ ጥሪ
እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ በሚካሒደው አገራዊ ምክክር መሳተፍ ካሹ

Share