"ከየትኛውም ብሔር ይሁን አንድ ሰብዓዊ ፍጡር ላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሲፈፀም፤እንደ ሕዝብ ሰብዓዊ መብቶች የሚከበርባትን አገር ለመፍጠር ብንረባረብ ጥሩ ነው"ራኬብ መሰለ

Rakeb Messele Abera II.png

Rakeb Messele Abera, Deputy Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission. Credit: EHRC

ራኬብ መሰለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ የ2015 የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድና የ2016 አካሔድን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት ግሰሳ
  • የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤን የማስጨበጥ ሂደቶች
  • የ2015 የኢሰመኮ አንኳር ስኬቶች

Share