"በኢሰመኮና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተፈጠረው አለመግባባት ነው እንጂ በሪፖርታችን ትግራይ ክልልን አልሸፈንም" ራኬብ መሰለ

Rakeb Messele Abera 1.png

Rakeb Messele Abera, Deputy Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission. Credit: EHRC

ራኬብ መሰለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ የ2015 የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድና የ2016 አካሔድን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ሰብዓዊ መብቶች በአገረ ኢትዮጵያ
  • ተግዳሮቶች
  • የኢሰመኮና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያለመግባባት አስባብ

Share