በኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን"ዓባይ ኢትዮጵያን፣ግብፅንና ሱዳንን የሚያስተሳስር ዕትብት ስለሆነ ከፉክክር ይልቅ ትብብር ያሻል"የሚል አቋም ተንፀባርቋል"ዶ/ር ቃለወንጌል ምናለ

Prof Fisseha and Dr Kalewongel.jpg

Prof Dr Fisseha-Tsion Mengistu (L) and Dr Kalewongel Minale (R) are the International Centre for the Horn of Africa (ICHA) founders. Credit: FT.Mengistu and KW.Minale

የአፍሪካ ቀንድ ዓለም አቀፍ ማዕከል መሥራቾች ፕሮፌሰር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱና ዶ/ር ቃለ ወንጌል ምናለ፤ የማዕከሉን ሚናና ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንና ግብፃውያን ተመራማሪዎች የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ማዕከሉ ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላካሔዷቸው ክርክሮች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የውይይት መድረ ርዕሰ አጀንዳና ተሳታፊዎች
  • የኢትዮጵያና ግብፅ የዓባይ ወንዝ ተመራማሪዎች የአተያይ ልዩነቶች
  • በልዩነቶች ውስጥ ትብብርን ፍለጋ

Share