"ጎብኚዎችን ጨምሮ ሁሉም የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን በዓመታዊው ባሕላዊ ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ወ/ሮ እመቤት አሰፋ

Emebet Assefa Pic.jpg

Emebet Assefa (R). Credit: E.Assefa

ወ/ሮ እመቤት አሰፋ - የቅድስት ማርያም ኢትዮጵያውያን ሴቶች ማኅበር ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 17 / የካቲት 9 በሲድኒ ከተማ ስለሚካሔደው የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ፌስቲቫል 2024 ዝግጅት ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያውያን ባሕላዊ ኩነት ፋይዳዎች
  • ዝርዝር ፕሮግራም
  • የባሕላዊ ኩነቱ መካሔጃ አድራሻ

Share