ሁለት ዋነኛ የኑሮ ውድነት መቋቋያሚያ ዘዴዎች ምንድናቸው?

1.png

Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.Dinku

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ የዘንድሮውን 2024/25 የአውስትራሊያ በጀት የትኩረት አጀንዳዎችና ፋይዳዎች አንስተው ያስረዳሉ። የኑሮ ውድነትንም አስመልክተው ሙያዊ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን ቁጥጥር ዕቅዶች
  • የኑሮ ውድነት መቋቋሚያ መንገዶች
  • የተረፈ ፈሰስ ፋይዳዎች

Share