“ሁለት ፍቅረኛሞች ለዕጮኛነት ወይም ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ከአንድ እስከ ሶስት ዓመታት አብረው ቢያሳልፉ ጥሩ ነው” - ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ

Dr Mulatu Belayneh.png

Credit: Supplied

ዳግም የቀረበ፤ ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነት መሠረቶች
  • የጋብቻ ውሳኔ ላይ ከመደረሱ በፊት ጥንዶች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መሰናዶዎች
  • ከጋብቻ በፊት የባለሙያ ምክሮች አስፈላጊነት

Share