"ኢትዮጵያ ውስጥ የፅንስ ማቋረጥ/ማስወረድ ሕግ አንዳለ የሚያውቁ ዜጎች 55 ፐርሰንት ያህል ብቻ ናቸው፤ የግንዛቤ ክፍተት አለ" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ

G Tessema.png

Dr Gizachew Tessema, Associate Professor of Population Health at Curtin University. Credit: G.Tessema

ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ፅንስን የማቋረጥ / የማስወረድ አፋላሚ አስባብ ከሆኑት ከሕግ፣ ሃይማኖት፣ ሕክምና፣ ፖለቲካና ሥነ ምግባር አኳያ ነቅሰው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የፅንስን ማቋረጥ / ማስወረድ አወዛጋቢነት በሀገረ አሜሪካ
  • የአውስትራሊያ ፅንስን የማቋረጥ / ማስወረድ ድንጋጌዎችና አገልግሎቶች
  • የኢትዮጵያ ፅንስን የማቋረጥ / ማስወረድ ሕጎችና አገልግሎቶች
  • ድኅረ ውርጃ የሚከሰቱ ሥነ ልቦናዊ ተፅዕኖዎች

Share