“ኢትዮጵያን የሁሉም ነገዶች ቤት ሆና ኖራለች፤ ትኖራለች፤ ክልላዊነትን ዝቅ ማድረግ ያስፈልጋል” ዶ/ር ደረሰ አየናቸው

Dr Deresse Ayenachew II.png

Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: D.Ayenachew

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የመካከለኛው ዘመን ታሪክ አስተምህሮት ለ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ
  • ታሪክና ፖለቲካን የማዛነቅ አሉታዊ ገፅታዎች
  • ታሪክ በማን ይፃፍ?

Share