"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል

Sahlework Zewde.png

Ethiopia's first female President, Sahle-Work Zewde, stands near the book of the Constitution following the handover ceremony at the Parliament in Addis Ababa on October 25, 2018. Credit: Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images

ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የመሬት ይዞታ አስተዳደር በዘመነ ዘውድና ሶሻሊስት ኢትዮጵያ
  • የመሬት ባለቤትነት ጥያቄዎች
  • የአሮጌና አዲስ የመሬት ሥሪት ተፅዕኖዎች

Share