የወሎ ፈረስና የደሴ ከተማ ስያሜPlay09:06Dr Assefa Balcha. Credit: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.13MB) ምልሰታዊ ምልከታ 2023፤ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) መጽሔት ላይ “Political and Socio-Economic Spectacle of Dessie, 1917 - 1991” በሚል ርዕስ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ስላነሷቸው ዝነኛው የወሎ ፈረስ የሕዝብ ትራንስፖርትና የደሴ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥታት እንደምን እንደተሰየመች ይጠቅሳሉ።አንኳሮችየወሎ ፈረስ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስደሴ ከተማዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ አራተኛShareLatest podcast episodes#75 Discussing eyesight and vision (Med)"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳ"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉRecommended for youVictoria's Opposition leader calls for more African Australians to run for office