"አማራው አሁን የተፈተነው ፈተና ኢትዮጵያን ለወደፊት ንቁ እንድትሆን የሚያደርግ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደ

Dr Abebe Fekade II.jpg

Dr Abeba Fekade. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር አበባ ፈቃደ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት አማካይነት በኢትዮጵያዊነትና አማራ ማንነት ላይ እየተሰነዘሩ ካሉ አሉታዊ የትርክ ቀውሶች እንደምን መውጣት እንደሚቻል ባሰናዳው የውይይት መድረክ ላይ ስላጋሩት የጋራ መፍትሔ አፈላላጊ አተያይ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ፖለቲካዊ የሐሰት ትርክቶችና ብሽሽቅ
  • የሚዲያ አሉታዊ ተፅዕኖዎች
  • ኢትዮጵያዊነትን ብሔራዊ የማንነት ማዕከል ላይ የማቆም መንገዶች

Share